ቦኒ ትንሹ ቱሪስት

 

ይህ “ቦኒ ትንሹ ቱሪስት” መጽሐፍ 1 የተዘጋጀው ዕድሜያቸው ከ6 እስከ 9 ዓመት ለሆኑ ወይም ከ 1 እስከ 4ኛ ክፍል ለሚማሩ ህጻናት ተማሪዎች ሲሆን፣ ዋና ዓላማውም ለህጻናቱ በአዲስ አበባ የሚገኙ ሓውልቶችን ማስታዋወቅ ነው።

መጽሐፉ በግል አጥር ጊቢ ይዞታ የሚገኙ ሐውልቶችን አያካትትም። መጽሐፍ 1 የሰማዕታት እና የነፃነት ሓወልቶችን የሚያስትዋውቅ ሲሆን መጽሐፍ 2 ደግሞ የነገሥታት እና የታዋቂ ሰዎችን መታሰቢያ ሐውልቶች የያዘ ነው።

መጽሐፉ የተዘጋጅው ሥዕላዊ በሆነ አቀራረብ ሆኖ፣ ሐወልቶቹ የት እንደሚገኙ፣ መቼ እንደተመረቁ፣ ምን ያህል እንድሚረዝሙ፣ በማን ዲዛይን እንድተደረጉ እና ለምን እንደተሠሩ በሚመልስ መልኩ ነው። እንዲሁም መጽሐፉ በየምዕራፉ የተማሪዎቹን መረዳት የሚለኩ ጥያቅዎችን አካቷል።

 

a, .uk-link { color: #c66322; text-decoration: none; cursor: pointer; }